Tag: Education

የሊቀመንበሩ መልዕክት

የሊቀመንበሩ መልዕክት

ክቡራንና ክቡራት ምዕመናን ምዕመናት በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሚሰራውን የጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም ግንባታ ለማከናወን በብፁዕ አቡነ አብርሃም መሪነት የተጀመረው ፕሮጀክት በረጅም ጊዜ ስትራቴጂ፣ እቅድና ፕላን ተመርኩዞ ሥራውን ማቀላጠፍ ከጀመረ ውሎ አድሯል። ይህ ፕሮጀክት በአይነቱ ለየት ያለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ታሪክ፣ ኣስተምህሮ፣ ብሎም ቤተ...

Learn more
ጽርሐ ጽዮን ከየት እስከ የት?

ጽርሐ ጽዮን ከየት እስከ የት?

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በ2000 አመታት ታሪኳ ብዙ ፈተና ውስጥ ያለፈች ሲሆን በ21ኛው ክፍለ ዘመን የገጠሟት ችግሮች በአይነታቸው የተለዩና የቤተ ክርስቲያኗን ሕልውና የሚፈትኑ ናቸው፡፡ በዚህ ሰዓት የቤተክርስቲያኗ ልጆች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ለቤተ ክርስቲያኗ ዋቢ ጠበቃ እንድንሆን ይጠበቃል፡፡ በሌላ አነጋገር...

Learn more
የብጹዕ አቡነ አብርሃም መልዕክት

የብጹዕ አቡነ አብርሃም መልዕክት

መልዕክተ ጴጥሮስ እምጴጥሮስ ልዑከ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኅሩያን እለ ሀለው ውስተ በሐውርተ ቀጰዶቅያ ወጳንጦስ ወፍርግያ ወቢታንያ ወእስያ፤ በቀጰዶቅያ በጳንጦ በፍርግያ በቢታንያ በእስያ ላሉ ለተመረጡት ትድረስ፤ አምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካረገ በኃላ ቅዱሳን ሐዋርያት የወንጌሉን ብሥራት እንዲያዳርሱ በዓለም ሁሉ ከመዞራቸው አስቀድሞ እንደታዘዙት ለአንድ ዓመት...

Learn more
አምዶችን ለምን መረጥናቸው?

አምዶችን ለምን መረጥናቸው?

እነዚህ አምዶች ለምን መረጥናቸው? የመረጥናቸው ዐምዶች በቁጥር ስድስት ሲሆኑ ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያናችንን ትምህርቶች የምናስተናግድባቸው ቢጋሮች ናቸው። እነዚህ ፦ ፩/ በትረ ኖላዊ በትረ ኖላዊ ማለት የዕረኛ መጠበቂያ በትር ማለት ነው፤ በዚህ ዐምድ ስር የገሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ መልዕክትና ትምህርት አባታዊ ቃለ በረከት ይቀርብበታል የዐምዱን ስም በትረ ኖላዊ ማለታችንም ለዚህ ነው፤...

Learn more
Bitnami