Tag: Donation

ጽርሐ ጽዮን ከየት እስከ የት?

ጽርሐ ጽዮን ከየት እስከ የት?

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በ2000 አመታት ታሪኳ ብዙ ፈተና ውስጥ ያለፈች ሲሆን በ21ኛው ክፍለ ዘመን የገጠሟት ችግሮች በአይነታቸው የተለዩና የቤተ ክርስቲያኗን ሕልውና የሚፈትኑ ናቸው፡፡ በዚህ ሰዓት የቤተክርስቲያኗ ልጆች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ለቤተ ክርስቲያኗ ዋቢ ጠበቃ እንድንሆን ይጠበቃል፡፡ በሌላ አነጋገር...

Learn more
አምዶችን ለምን መረጥናቸው?

አምዶችን ለምን መረጥናቸው?

እነዚህ አምዶች ለምን መረጥናቸው? የመረጥናቸው ዐምዶች በቁጥር ስድስት ሲሆኑ ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያናችንን ትምህርቶች የምናስተናግድባቸው ቢጋሮች ናቸው። እነዚህ ፦ ፩/ በትረ ኖላዊ በትረ ኖላዊ ማለት የዕረኛ መጠበቂያ በትር ማለት ነው፤ በዚህ ዐምድ ስር የገሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ መልዕክትና ትምህርት አባታዊ ቃለ በረከት ይቀርብበታል የዐምዱን ስም በትረ ኖላዊ ማለታችንም ለዚህ ነው፤...

Learn more
Bitnami