Our Goal

Below is the progress of our charity campaign to support local projects related to ecology and human rights.

$200 of $50,000 raised

My Donations

Here you can view your donations made to support our projects.

Please verify your email to access your donation history.

ጥምቀተ ባህር

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእምነት ሥርዓት ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው የጌታችን የአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በየአመቱ በጥር 11 ተከብሮ ይውላል፡፡ ይህ በዓል በባህር ዳር ከተማ እንደ ከተማው ታላቅነትና እንደ በዓሉ ክብር ደምቆ ይከበር ዘንድ ታቦታት የሚገናኙበትና የጥምቀቱ ሥርዓት የሚከበርበት ቦታ በጥሩ ሁኔታ ተሰርቶ የቤተ ከርስቲያኗን ክብር ባማከለ መንገድ እንዲጠበቅ ያስፈልጋል፡፡ ለዚህ የተመረጠውን ቦታ በትክክል አስተካክሎ ሥራ ላይ ማውል የጽርሐ ጽዮን ፕሮጀክት ከሚያቅፋቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ነው፡፡

Donation form

$
Personal Info

Terms

Donation Total: $500.00