ልዩ ልዩ

ስለፕሮጀክቶች ቪዲዮ፡ ፩

Image

ጽርሐ ጽዮን ገዳም ፎቶዎች

ስለፕሮጀክቶች ቪዲዮ፡ ፪

Image

ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ፎቶዎች

የብጹዕነታቸው መልዕክት

ብጹዕ አቡነ አብርሃም
የብጹዕነታቸው መልዕክት

የፕሮጀክቶች ስኬት በግራፍ

ጽርሐ ጽዮን ገዳም
0%
ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት
0%
የካህናት ማሰልጠኛ
0%
የግዕዝ ዩኒቨርሲቲ
0%

ፓይ ቻርት

0%
ቤተ መዘክር
0%
ቤተ ነግድ

ቁጥሮች

0
ሰልጣኝ ካህናት

አሁን ተሰርቶ በቅርቡ ስራ በጀመረው የካህናት ማሰልጠኛ ተቋም ውስጥ ከ 365 በላይ ሰልጣኝ ካህናት ይገኛሉ።

0
ደስተኛ ምዕመናን

እጅግ በጣም በርካታ ምዕመናን ፕሮጀክቶችን የጎበኙ ሲሆን ወደ ፭ሺ የሚጠጉ አስተያየት ሰጭዎች ያዩትን ማመን ተስኗቸው መጠን የሌለው ደስታቸውንና ላቅ ያለ ምስጋናቸውን ሰጥተውናል።

የዋጋ ሰንጠርዥ

$500
የመዳብ ደረጃ ለጋሽ
ይህን በመለገስ የጽርሐ ጽዮን የመዳብ ደረጃ ለጋሽ ይሁኑ።
$1000
የብር ደረጃ ለጋሽ
ይህን በመለገስ አሁኑኑ የጽርሐ ጽዮን የብር ደረጃ ለጋሽ ይሁኑ።
$2000
የወርቅ ደረጃ ለጋሽ
ይህን በመለገስ የጽርሐ ጽዮን የወርቅ ደረጃ ለጋሽ ይሁኑ።

አስተያየቶች

በመላው ዓለም ያሉ ለጋሾቻችን ምን ይላሉ

ይሄንን ፕሮጀክት በመጀመሪያ በዩቲብ ስመለከት ማመን ነው ያቃተኝ፣ እንደ ሰው ተጠራጥሬም ነበር እውን ይሄን ያህል ሜጋ ፕሮጀክት በኢትዮጵያውያን ይሠራል? እውን ብፁዕነታቸው እድሜውን ሰጥቷቸው ያስጨርሱት ይሆን ብዬ ትንሽ በልቤ ጥርጣሬ ገብቶኝ ነበር፣ ምክንያቱም ከዚህ በፊት የምናውቃቸው ትላልቅ ቤተክርስቲያናት 30 ዓመት ፈጀባቸው ለመጨረስ ሲባል ሰምቻለሁ ታዲያ ዛሬ ላይ የሥራዎቹ ወደ 50% በአንድ ዓመት ውስጥ መጠናቀቁን ስሰማ ስለእውነት በራሴ መጠራጠር አፈርኩ፣ እራሴንም ከአሁን በኃላ ይሄ ፕሮጀክት እስከሚጠናቀቅ እና እስኪጀመር አብሬ ለመሥራት ለማገዝ ቃለ ገባቡኝ፤ ከዚህ በኃላ በኃላ ወንበር ቁጭ ብለን መተቸት ሳይሆን አብሮ መሥራት ብቸኛው አማራጭ መሆኑን የተማርኩበት ፕሮጀክት ነው፤ ይህን ሃሳብ ያመነጩትን ወንድሞች እህቶች አባቶች እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ያበድራችሁ፤ ተጨማሪ እድሜ ሰጥቷችሁ እስከ መጨረሻዋ ድረስ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ትንሳኤ ያሳያችሁ ለእኛም ለምንጠራጠረው ልቦናውን ይክፈትልን በማለት አጠቃልላለሁ፤

ተድባበ ማርያም ከቤልጄም ደች ላንድ

ወ ጊዜ ለኩሉ” ይባላል እኮ ወንድሞቼ ጊዜው ደርሶ የግዕዝ ዩኒቨርስቲ በኦርቶዶክሳውያን ብርታት ሊገነባ መሆኑስ ስሰማ የተሰማኝን ልነግራችሁ አልችልም፤ ምክንያቱም ቀደምት አባቶቻችን ቀድመው የቤተክርስቲያናችንን ትምህርቶች በሙሉ፣ መጻሕፍቱን፣ ብራናውን፣ ዜማውን፣ ዜና መዋዕሉን፣ ገድላቱን በሙሉ በትላልቅ መጻሕፍት ደጉሰው ሰንደው ለእኛ ለልጆቻቸው አውርሰውን አልፈው ነበር፤ ነገር ግን የእኛ ትውልድ ሌላ መሥራት ባንችል እነዚህ ጥንታውያን አባቶቻችን ያስቀመጡልንን ማቆየት አቅቶን ለብዙ ውድቀት ተዳርገናል፤ አሁን ግን እንደ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ያሉ የአባቶቻቸው ልጆች ይህንን ይዘው መምጣታቸው ሁሌም ቤተክርስቲያን ስታስባቸው ይኖራሉ፤ እድሜ ይስጥልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን

አምኃሥላሴ ከካሊፎርኒያ ሎስ አንጀለስ

የጽርሐ ጽዮን ፕሮጀክት እጅግ በጣም ለሃገር ፣ ለወገን፣ እንዲሁም ለቅድስት ቤተክርስቲያን እጅግ በጣም ጠቃሚ እና መጪው ትውልድ ሊቀርጽ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ወደ ቀደመ ክብሯ ሊመልስ የሚችል ትልቅ ፕሮጀክት ነው። የተጀመረውን የማስጨረስ የእኛ እና የእኛ ብቻ ነው ያንንም ማድረግ ሃላፊነታችን ባቻ ሳይሆን ግዴታም ጭምር ነው እላለሁ፤

ሰውማነህ ከጅማ

ይግቡ ቤተሰባችን ይሁኑ

በምግባረ ሰናይ ይሰማሩ

ይምጡ በጽርሐ ጽዮን መንደር ሙያዎንና ችሎታዎን የሚመጥኑ እንዲሁም የእርስዎን እርዳታ የሚሹ በርካታ ስራዎች አሉ። ቤታችን ቤትዎ ነው። ይግቡና የጎደለውን ይሙሉ፤ እርስዎም ከመሰል ወንድሞችና እህቶች ይማሩ፤ ልምድም እየቀሰሙ ቤተክርስቲያንንም ሀገርንም ይርዱ።

ጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም

Bitnami